የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር | The Love Clinic with Miko
@theloveclinicwithmiko
Subscribers
Views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር | The Love Clinic with Miko
እንኳን ወደ የፍቅር ክሊኒክ በሰላም መጣችሁ! (Welcome to The Love Clinic with Miko)
ሰላም! ማይኮ (Miko) ነኝ! እስካሁን የጠበሳ ጠበብ እያልን አብረን ቆይተናል፤ አሁን ግን ክሊኒኩን በይፋ ከፍተናል! ይህ ቻናል ለወንዶች፣ ለሴቶች፣ ለፍቅረኛሞች እና ለባለትዳሮች የተዘጋጀ የፍቅር፣ የትዳር እና የግንኙነት ጥበብ ማዕከል ነው::
ፈጣን፣ ቀጥተኛ እና በሳቅ የታጀቡ ምክሮችን በየሳምንቱ ማክሰኞ 9:00 ሰዓት ላይ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ይዤላችሁ እመጣለሁ:: እንዲሁም በየሳምንቱ ለ24 ሰዓታት የሚቆይ ልዩ የቀጥታ ስርጭት ማራቶን ይኖረናል::
የግል እና ሚስጥራዊ ምክክር ይፈልጋሉ? (Private Consultations)
YouTube ላይ የምሰጠው ምክር ሁሌም በነፃ ነው! ነገር ግን የግል ጉዳያችሁን በሚስጥር እና በጥልቀት እንድናወራበት ከፈለጋችሁ፣ በቴሌግራም @mikohelp ላይ አናግሩኝ:: በቴሌግራም የሚደረጉ ምክክሮች በትንሽ ክፍያ የሚስተናገዱ ናቸው::
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ!
Telegram: @TheLoveClinicWithMiko
Official Brand: The Love Clinic with Miko (የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር)
ለንግድ ስራና ማስታወቂያ (For Business inquiries): [ ቴሌግራም ፡ https://t.me/Mikohelp በተጨማሪም : [email protected]]
Embed on Your Website
Do you want to put የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር | The Love Clinic with Miko's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር
by የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር | The Love Clinic with Miko
Click to load YouTube player
የፍቅር ክሊኒክ ከማይኮ ጋር
Uploaded
103
Views
0
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.