Messi ZeAndu
@messi_zeandu
Subscribers
Views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About Messi ZeAndu
It's official Messi ZeAndu YouTube channel.
ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መሲ ዘአንዱ ቲዩብ | Messi ZeAndu Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
"ዓለሙን ሁሉ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ስትገዛ ብትኖር በመንግሥተ ሰማያት ከሚገኘው ክብር ጋር አይነጻጸርም"
ተግሳፅ. ዘዮሐንስ አፈወርቅ
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት እንዲሀም አገልግሎቱን ለመደገፍ ከታች በተቀመጠው ቁጥራችን በቴሌግራም፣ በኢሞ፣ በዋትስአፕና ቫይበር መልእክትዎን ይጻፉልን:: እናመሰግናለን።
+251922522687
if you have any comment question and to support our media please send message by telegram, imo, whatsup and viber number +251922522687 thank you!
Embed on Your Website
Do you want to put Messi ZeAndu's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
መዝሙረ ዳዊት / Mezmure Dawit
by Messi ZeAndu
Click to load YouTube player
መዝሙረ ዳዊት / Mezmure Dawit
Uploaded
8
Views
1
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.