Yomif Gemechu
@yomifgemechu-v9i
Subscribers
views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About Yomif Gemechu
ይህ የ ዮሚፍ ገመቹ ዩትዩብ ቻናል ነው ። ለሰዉ ልጆች ሁሉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመዳን ወንጌል ማብሰር እና ትዉልዱ ከዘመኑ የአዉሬዉ ሽንገላ እንዳይጠለፍ የማንቂያ ትምህርቶችን ማስተጋባት እና በማስተማር የጌታ መንግስት ወራሽ እንዲሆኑ ማገዝ ነዉ፡፡ ቀኖቹ ክፉ ናቸዉ ዘመኑን ዋጁት እንደሚል የጌታ ቃል በእግዚአብሔር ቃል እዉቀት ዘመኑን አንድንመረምር እና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም መምጣት መዘጋጀት አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እና መልእክቶቹን ለሌሎች ሼር በማድረግ የጌታን መንግስት አብረን ብናገልግል እንባረካለን ። ኢየሱስ ጌታ ነው።
Embed on Your Website
Do you want to put Yomif Gemechu's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
2 November 2025
Uploaded
0
views
0
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
Track live YouTube subscriber counts, video views, creator comparisons, milestones, and OBS-ready counters in real time.