Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት
@yetnbitkalministry
Subscribers
Views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት
የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት
በጀርመን አገር በሚገኙ አድቬንቲስት ወንድሞች እ.ኤ.አ. በ1999 ዓ.ም. ተመስርቶ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ "የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት" የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን እንድታሰራጭ ከጌታ የተሰጣትን ተልዕኮ እንድትወጣ የሚደግፍ፣ በፈቃደኛ አገልጋዮች የተቋቋመ አገልግሎት ሲሆን፣ ራዕዩ፡- የእግዚአብሔር ቅሬታ ሕዝብ በእውነተኛ የደቀመዝሙርነት ጎዳና እየተጓዘ የየሱስ ዳግም ምጻትን ሲያፋጥን ማየት፣ ተልዕኮው ደግሞ በጽሑፍ፣ በድምጽ፣ በፊልም፣ በድረገጽ፣ በፌስቡክ እና በዜና መጽሔት ለክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ምጻት የሚያዘጋጁ መንፈሳዊ መልዕክቶችን በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወገኖች ማስተላለፍ ነው፡፡
“Yetnbit Kal Ministries” (engl. Prophetic Word Ministries) was established by Ethiopian brothers living in Germany in the year 1998 to support the Seventh-Day Adventist Church’s mission of proclaiming the three angels message to the world through publication in Amharic and other Ethiopian languages. It has published and disseminated the gospel of our Lord Jesus Christ in newsletters, magazines, books, audio visuals and the internet.
Embed on Your Website
Do you want to put Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
4/6 | በመንፈስ መፀለይ (ክፍል 4) | መብራቱ ማዴቦ (ዶ/ር)
by Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት
Click to load YouTube player
4/6 | በመንፈስ መፀለይ (ክፍል 4) | መብራቱ ማዴቦ (ዶ/ር)
Uploaded
93
Views
4
Likes
2
Comments
About RealtimeSubCount.com
RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.