Skip to main content
hanos media avatar

hanos media

@hanosmedia4833

0

Subscribers

Advertisement
PostWhatsAppReddit
Advertisement

Views

0

Videos

0

API Count

0

To 10

10
Advertisement

Live Subscriber Growth Chart

Loading Advanced Analytics...

Advertisement

About hanos media

ከፈለ ስም የዉቅያኖስ ከፋይ ብጥብጥ ባህር የሚታወክና የሚናወፅ የሚደምፅና የሚደረጽ፡፡ይኸዉም ከጠፈር በላይ ያለዉ ሢሶዉ ዉሃ ነዉ ፡፡አንዱ እጅ ጠፈር አንዱ እጅ ዉቅያኖስ እንዲባል ይህ ደግሞ ሀኖስ ይባላል(ዘፍ7 11፡፡ኩፋ 3፡፡ሱቱ ዕዝ6 ፵፻)፡፡ለእግዚአ መናፍስት ወይትረኀዉ ኩሎሙ መዘግብተ ማያት ዘመልዕልት፡፡ወይዴመሩ ኩሎሙ ማያት ዘምስለ ማያት ዘመልዕልተ ሰማያት ወማይ ዘመትሕተ ምድርአንስቲያዊት ይእቲ((ሔኖ፵፻)፡፡ብዙወቹ መተርጉማን ግን 2ቱን እጅ ዉሃ አደርገዉ ይላሉ እንጅ ከጠፈር በላይ ብጥብጥ ባሕር አለ አይሉም፡፡

(ምንጭ፤መጽሓፈ ሰዋሰዉ ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ)

ሀኖስ- ከጠፈር በላይ ያለ ከሦስት እጅ ውኀ አንደኛው እጅ ([ግዕዝ])።

noun

ከጠፈር በላይ ያለ ሢሶ ፡ ውሃ ፡ ብጥብጥ ( ዘፍ ፩፡፯ መዝ )፵፰ ፡ ፬)።

መስ

ከጠፈር በላይ ያለ ከሦስት እጅ ውኀ አንደኛው እጅ ([ግዕዝ])።

ከከፊለ ስም የውቅያኖስ ከፋይ ብጥብጥ ባሕር የሚታወክና የሚናወጽ የሚደምፅና የሚደረጽ፡፡ ይኽውም ከጠፈር በላይ ያለው ሢሶው ውሃ ነው አንዱ እጅ ጠፈር አንዱ እጅ ውቅያኖስ እንዲባል ይህ ደግሞ ሀኖስ ይባላል ( ዘፍ ፯፡፲፩ ኩፋ፡ ፭፡፡ ሱቱ ዕዝ ፮፡፵፩ )፡፡ ለእግዚአ መናፍስት ወይትረኅዉ ኵሎሙ መዛግብተ ማያት ዘመልዕልት፡፡ ወይዴመሩ ኳሎሙ ማያት ዘምስለ ማያት ዘመልዕልተ ሰማያት ወማይ ዘመትሕተ ምድር አንስቲያዊት ይእቲ (ሔኖ፡ ፵፩)፡፡ ብዙዎቹ መተርጕማን ግን ፪ቱን እጅ ውሃ አደረገው ይላሉ እንጂ ከጠፈር በላይ ብጥብጥ ባሕር አለ አይሉም፡

Advertisement

Embed on Your Website

Do you want to put hanos media's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.

Latest Video

ኢየሱስ ፊልም በአማርኛ The Jesus Movie Amharic Ethiopian Language

by hanos media

Click to load YouTube player

ኢየሱስ ፊልም በአማርኛ The Jesus Movie Amharic Ethiopian Language

Uploaded

27

Views

0

Likes

0

Comments

Advertisement

About RealtimeSubCount.com

RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.

FAQ

The page combines cached API data and fast refresh polling to stay responsive while still tracking changes closely. Exact public YouTube counts can lag, but the page updates far more frequently than the default channel view.

The chart appends new subscriber readings every few seconds. That gives you a rolling growth trace instead of a static count snapshot.

Yes. The embed panel on this page includes both the iframe snippet for websites and the direct URL for OBS or other browser-source tools.