Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
@yewerqzeng
Subscribers
Views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።
በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-
መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።
ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን
በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
Embed on Your Website
Do you want to put Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
የኢራን(ኤላም) መጨረሻ በመፅሐፍ ቅዱሰ ሲፈተሽ
by Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Click to load YouTube player
የኢራን(ኤላም) መጨረሻ በመፅሐፍ ቅዱሰ ሲፈተሽ
Uploaded
166,978
Views
8,639
Likes
534
Comments
About RealtimeSubCount.com
RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.