Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
@teachernigus
Subscribers
Views
Videos
API Count
To 10
Live Subscriber Growth Chart
Loading Advanced Analytics...
About Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Learn basic English in a simple and interesting way.
It goes from basic to Advanced level.
ይህ teacher nigus የሚለው ቻናል እናንተን በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ለማገዝ የተከፈተ ነው።
በዚህ ፕሮግራም በትምህርትና በመሰል ጉዳዮች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው ብዬ የማምንባቸውን ዘርፎች በማንሳት ያገኘሁትን ዕውቀትና ልምድ አካፍላለሁ። በዚህ ፕሮግራም ፦
መምህራን፣
ትምህርት ቤቶች፣
ተማሪዎች፣
ልጆች፣
ሕጻናት፣
ወላጆችና በትምህርት ዙሪያ የሚሰሩ ባለሞያዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ።
ሕጻናትን፣
ልጆችን፣
አዋቂዎችን፣
የሚጠቅሙ ትምህርቶችን በዚህ ፕሮግራም አስቀምጣለሁ።
እንግሊዝኛንና ፈረንሳይኛን ከጀማሪ እስከ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለብሔራዊና ለአለም አቀፍ ፈተዎች ለሚዘጋጁ ድጋፍ እሰጣለሁ።
ለምታውቋቸው ወዳጆቻችሁ ይህንን ቻናል ያጋሩ!
ቲቸር ንጉስ
www.teachernigus.com
Embed on Your Website
Do you want to put Teacher nigus ቲቸር ንጉስ's realtime subscriber count on your website? Use the embed code below or add the direct URL as a browser source in OBS.
Latest Video
269 - Teacher nigus Prepositions - Where is it? @teacher nigus.
by Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Click to load YouTube player
269 - Teacher nigus Prepositions - Where is it? @teacher nigus.
Uploaded
4,797
Views
204
Likes
26
Comments
About RealtimeSubCount.com
RealtimeSubCount.com tracks live YouTube subscriber activity with a faster page shell, local caching, and analytics modules that do not block the main counter from loading. This page is designed to keep the count visible first while the deeper charts and supporting widgets stream in behind it.